BAHIR
Находите и присоединяйтесь к популярным Telegram каналам и группам с тегом BAHIR. Подключайтесь к сообществам, соответствующим вашим интересам. BAHIR
Добавить новый Telegram
Языки
Сортировать по
የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ባህር ዳር ሳተላይት ካምፓስ የቴሌግራም ቻናል ላይ መምህራን የማስተማሪያ ሞጅሎችን፣ ማጣቀሻ መጽሓፍትን፣ የቤተ ሙከራ ማንዋሎችን እንዲሁም ሌሎች ትምህርታዊ የሆኑ መረጃዎችን ለተማሪዎች የሚያደርሱበት እና የመማር ማስተማሩን ሂደት የምናግዝበት ቻናል ነው።
ይህ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቻናል ነው 👨🎓🧑🎓 በዚህ ቻናል የተለያዩ ባህርዳር ዩኒቨርስቲን የሚመለከቱ መረጃዎች፣ ያለፉ አመታት #Mid እና #Final ፈተናዎች፣ #Modules 📚📚 እንዲሁም የተለያዩ የቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ https://telega.io/?r=1VwS-m1E