TGBoardዘኦርቶዶክስ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ዘኦርቶዶክስ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ሰላም ለሁላችሁ። መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ ማስተዋልና ጥበብን ያማከሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ ምክሮች ፣ ተግሳጾችና ዝማሬዎች ይቀርቡበታል። ቤተሰብ ይሁኑ። 🙏 " ጌታም በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጥህ ” 2ኛ ጢሞቴዎስ 2 ፥ 7 አስተያየት ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካሎት @lebwot ያገኙናል። እናመሰግናለን።

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ ያላቸውን መርሃግብሮች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ከነዚህም መካከል ➯ዝክረ ቅዱሳን (የየቀኑን ስንክሳር)፣ ትምህርተ ሃይማኖት፣ መዝሙር፣ የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ PDF፣ ወቅታዊ የኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች እና ወ.ዘ.ተ @AndEmnet Channel @AndEmnetChat

Showing 3 chats