
((መንፈሳዊ ውጊያዎች))
Yükseltme, bu sohbeti ana sayfanın ve arama sonuçlarının en üstüne taşır.
Her kullanıcı bir sohbeti 2 saatte bir yükseltebilir. Bir sohbet sadece 2 saatte bir kez yükseltilebilir.
Yükseltmeler hakkında daha fazla bilgi edininBu group hakkında
ይህ ግሩፕ የተከፈተው እርኩሳን መናፍስት በሕይወታችን ላይ አድፍጠው የሚያመጡብንን ፈተና እና ውጊያ ለማወቅ እና ለመጠንቀቅ የምንማማርበት የውይይት መድረክ ነው። የጉሩፑ የመማሪያ ሰአት በላይቭ ምን ጊዜም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00-3፡00 ነው። ((ለምድር እና ለባህር ወየውላቸው ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና። ))ራእ 12፥10-12
Telegram ile giriş yap ve group? sahiplen.