TGBoardመዝገበ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with መዝገበ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ... በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡

በዚህ ቻናል እግዚአብሔር በረዳን መጠን "በመዝገበ ሀይማኖት"አስተማሪ፣ጹሑፎችና በአውዲዮ ስብከቶች፣በየዕለቱ የሚከበሩ የቅዱሳን ታሪክ ተጋድሎ ያባቶችን ምክር(ብሂለ አበው)ለተለያዮ ለተሳሳቱ ትምህርቶች ቤተ-ክርስቲያናችን የምስጠውን መልስ እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥም፣ወግ፣መንፈሳዊ ጨውውቶች ይተላለፉበታል t.me/mezgebehaymanot ለማንኝው ሐሳብ @Belete_Kebede_Z_Alatenos ያድርሱን

Showing 2 chats