TGBoardእግዚአብሔር

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with እግዚአብሔር. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡ @EMeslene

የክብረ በዓላት ቃለ እግዚአብሔር (በዜማ)፣ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ነው፡፡ https://www.facebook.com/Aleph-%E1%8A%A0%E1%88%8C%E1%8D%8D-1715951375297757/ http://www.youtube.com/@AlephT%E1%8A%A0%E1%88%8C%E1%8D%8D

እግዚአብሔር ዛሬም እየተናገረ ነው! ከዚህ ከአገልግሎት ጎን ለመቆም 🙏 👉ንግድ ባንክ 1000426607305 ሳይመን ታምራት ተፈራ 👉አዋሽ ባንክ 01320580977300 ሳይመን ተምራት ተፈራ 👉አቢስንያ ባንክ   በእምነት ደግፋ 108812184

የሕያው እግዚአብሔር ቤተሰብ ነን! ራዕያችን ትውልዱን በግል ከእግዚአብሔር ጋር ማጣበቅ ነው! OUR VISION IS "INTIMACY With GOD!" Our Church is a fellowship center and spirit embassy. #ኢየሱስ_የተባረከ_ተስፋችን_ነው!

በዚህ ቻናል እግዚአብሔር በረዳን መጠን "በመዝገበ ሀይማኖት"አስተማሪ፣ጹሑፎችና በአውዲዮ ስብከቶች፣በየዕለቱ የሚከበሩ የቅዱሳን ታሪክ ተጋድሎ ያባቶችን ምክር(ብሂለ አበው)ለተለያዮ ለተሳሳቱ ትምህርቶች ቤተ-ክርስቲያናችን የምስጠውን መልስ እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥም፣ወግ፣መንፈሳዊ ጨውውቶች ይተላለፉበታል t.me/mezgebehaymanot ለማንኝው ሐሳብ @Belete_Kebede_Z_Alatenos ያድርሱን

በግጥም እግዚአብሔር ካለ ዓለምን እንሞላለን። 👉 እዚህ Group ውሰጥ መቀላቀል የሚችሉት መንፈሳዊ ገጣሚያን ብቻ ናቸው። 👉በኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ገጣምያን አሉ፣እነሱን ሰብስቦ የገጣምያን ማኅበር በመፍጠር ወንጌል መስበክ የgroup ዓላማ ነው። Creator 👉 @S_o_L_e_N_y Join ቻናሉንም ይቀላቀሉ👇👇👇 👉 @Ye_Getamian_Mahiber👈

Showing 6 chats