TGBoardይፋዊ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ይፋዊ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ የቦ/ዩ/ተ/ህ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።በዚህ ቻናል ውስጥ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን የሚመለከት ትምህርታዊና ጠቃሚ መረጃዎች ይለቀቃሉ። This is the official telegram channel of BUSU. In this channel educational & useful info about Bonga University students will be released. MORE INFO @Bonga2010bot

ይህ የሰልማን አል-ፋሪሲይ መድረሳ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ የቴሌግራም ቻናል የመድረሳው ተማሪዎች የትምህርት ሂደት እና መረጃ እንዲሁም የተለያዩ ዲናዊ ትምህርትን ያገኛሉ።

ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡ @EMeslene

ይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ YouTube https://www.youtube.com/@Muslim_Students_league Facebook https://www.facebook.com/emsleague Instagram https://www.instagram.com/msleague23

ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።

Showing 5 chats