TGBoardቅዱሳን

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ቅዱሳን. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/የሰ/ት/ቤ/ማ/መ/ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል የ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ዋና የቴሌግራም ገጽ፤ መርሐ ግብራት ፥ #የቅዱሳን_ታሪክ #መጽሐፍ_ትረካ #መጽሐፍ_ጥቆማ #ብሒላተ_አበው https://t.me/amstkilogbigubae በዩትዩብ ቤተሰብ እንሁን ☟☟☟https://www.youtube.com/@5kilogbigubae

❤ በየቀኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስንክሳር የሚታሰቡ የቅዱሳን ታሪክ፣ የኢትዮጵያኑ ቅዱሳን በየበዐላቸው ቀን አስደናቂ፣ አስገራሚ ገድላቸው፣ ቃል ኪዳናቸው፣ የቅዱሳን ሰላምታ፣ የየቀኑ የቅዳሴ መልዕክታ፣ የሐዋርያት ሥራ፣ የወንጌል ጥቅስ እና ምስባክ ይቀርብበታል። ❤ የፌስቡክ አድራሻዬ ሊንክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886

ሰላም ይህ ቻናል ቅዱስ ወንጌል ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ያሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው ስለዚህ ቅዱስ ወንጌ ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ወደ ቻናላችን መቀላቀል ይችላል #እንኳን_ደና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይዎትወን ይለውጡ #Join_አርገዉ_የተዘጋጁትን_ትምህርቶች_ያንብቡ_ይማሩ ይጠቀሙ ለወዳጅዎ ያካፍሉ ዘመንዎት በክርስቶስ ስም ይባረክ✝️🙌🙏

Showing 5 chats