TGBoardቲዩብ

Encontre e junte-se a channels e grupos populares do Telegram marcados com ቲዩብ. Conecte-se com comunidades que correspondem aos seus interesses. ቲዩብ
Enviar um novo Telegram

Idiomas

Ordenar por

ሒጅራ ቲዩብ ኢስላማዊ ድረገፅ ትኩስ ትኩስ የሙስሊሙን አለም የተመለከቱ መረጃዎች ጠቃሚ ፅሁፎችና ዳእዋዎች ይቀርቡበታል

ይህ ትክክለኛው የሜዳ-ቲዩብ ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ🌻 ✅ ተወዳጅ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በጥራት ማግኘት ይችላሉ።🌻 ለየትኛውም የማስታወቂያ ስራ @Infinity_leoooo

📣 የተጅዊድ እና የአረብኛ ቋንቋ ትምህርቶችንና ኮርሶችን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ ላይ ይገኛሉ።

እንኳን ደህና መጡ። ይህ ትክክለኛው የ ሶ ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ 📢 ነፃ የስራ እና ስኮላር ቪዛ እድሎች 📢 አዳድስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች 📢 DV መረጃ 📢 ሶፍትዌሮች ትሪኮች 📢 የwebsite.ጥቆማዎች 📢ሌሎች ትምህርቶችንም.ያገኛሉ። 📱ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት ካላቹ 👉 @SotubeBot ️  YOUTUBE👉 https://youtube.com/@sotubee

እንኳን በደና መጡ! የባድ ወልድ 🧡

ይህ የሰከላ ቲዩብ ቴሌግራም ገፃችን ነው ዕለታዊ ዜናዎችን፤ የፖለቲካ  ትንታኔ ዝግጅቶችን በየቀኑ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube - ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።

ኢዩራም ቲዩብ √ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ መዝሙራት ፣ ግጥሞች ፣ ምክረ አበው ፣ መነባንቦች ፣ ልዩ ልዩ ትምህርቶች ፣ ትረካዎች ወ.ዘ.ተ... የሚቀርቡበት መንፈሳዊ ሚድያ። ኢዩራም: እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ ። 👇ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙን ይከተሉን እናመስግናለን 🙏 https://www.youtube.com/channel/UCy1JtUNzSqHW-91lAHXN-NA

🚀 Dê visibilidade ao seu Telegram

Seja você o proprietário ou um fã, você pode ajudar as comunidades do Telegram a crescer. Adicione-as ao TGBoard e alcance um público maior hoje mesmo.

Adicionar meu Telegram

Para proprietários

Enviar um Telegram

Para não proprietários