
የበገና መዝሙር ፯፯፮
Bumping verschiebt diesen Chat an die Spitze der Homepage und der Suchergebnisse.
Jeder Benutzer kann einen Chat alle 2 Stunden bumpen. Ein Chat kann nur einmal alle 2 Stunden gebumpt werden.
Mehr über Bumps erfahrenÜber diesen channel
እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤ በኅይሉ ጽናት አመስግኑት። በከሃሊነቱ አመስግኑት፤ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣራያና በእንዚራ አመስግኑት። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። መዝሙር ፻፶፥፩-፮
Mit Telegram anmelden und channel? beanspruchen.