TGBoardእግዚአብሔርን

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with እግዚአብሔርን. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤ በኅይሉ ጽናት አመስግኑት። በከሃሊነቱ አመስግኑት፤ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣራያና በእንዚራ አመስግኑት። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። መዝሙር ፻፶፥፩-፮

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) የተለያዩ የድሮ ና አዳድስ የንግስ መዝሙሮችን ማግኘት ከፈለጉ :: ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yenigismezimur16 ለሀሳብ አስተያየት 👇👇 @wonde162327

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ❤❤❤️ በዚህ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የምንማማርበት ፣ኃያሉ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ፤ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፣ ግጥም እንዲሁም መዝሙር ይቀርብበታል 🥰🥰 @_ #_እግዚአብሔርን #_አመስግኑ❤ https://t.me/egeziabhern

Showing 3 chats