TGBoardመዝሙር

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with መዝሙር. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የአምልኮ የምስጋና እና የጸሎት ሥርዓትን ጠብቆ በዕለታት ፤ በወራትና ፤ በዓመታዊ በዓላት ፤ ሚዘመሩ እና ሚቀጸሉ ያሬዳዊ ዜማ እና መዝሙራት ሚተላለፉበት Channel

ይሄ ቻናል የተከፈተው Tiktok ( https://www.tiktok.com/@yaredshm?_t=8kEsO0x8zm2&_r=1 ) ላይ በተሰጡ አስተያየቶች መነሻነት ሲሆን የግጥሞቹን Soft Copy አቅርበንላችኋል ለአስተያየት ወይም ለጥቆማ @Yaredshimelis

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ። መዝሙር ክፍል

የሰንበት ትምህርት ቤቱ መልእክታቶች ማስተላለፊያ

✨✨✨✨✨ቆየት ያሉ መዝሙሮች ብቻ 📻📻📼📼📻📺🎙🎙🎙⚡️⚡️⚡️

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን ስርዓትን የጠበቀ የመዝሙሮች እና ግጥሞች ከነዜማቸው እንለቃለን @mahbere_kidstarsema @mahbere_kidstarsema @mahbere_kidstarsema (መዝሙር ጥናት) ለማንኛውም አስተያየት @Yarsema_lij @Yarsema_lij

እግዚአብሔርን በተቀደሱ ቦታዎች አመስግኑት፤ በኅይሉ ጽናት አመስግኑት። በከሃሊነቱ አመስግኑት፤ እንደ ታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣራያና በእንዚራ አመስግኑት። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። መዝሙር ፻፶፥፩-፮

ይህ የፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት መዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል ይፋዊ ገፅ ነው።

በዚህ የቴሌግራም ገጽ በደብራችን የሚጠኑ መዝሙራት,ወረቦች እንዲሁም የተለያዩ የሰ/ት/ቤቱ መዝሙር ክፍል መረጃዎች ለእናንተ ይደርሳሉ "በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ" ኤፌ 5÷19

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) የተለያዩ የድሮ ና አዳድስ የንግስ መዝሙሮችን ማግኘት ከፈለጉ :: ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yenigismezimur16 ለሀሳብ አስተያየት 👇👇 @wonde162327

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
139.6K members
Private channel

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ Buy ads: https://telega.io/c/yamazemur_getemoche 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

🚶‍♂️እንኳን ደህና መጡ 👋 ይህ መንፈሳዊ Group ሁሉን በአንድ የያዘ ፤ሁላችንንም የሚያሳትፍ ሚዲያ ነው፨ ➔ወቅታቸውን የጠበቁ ዝማሬዎች ➔ትምህርቶት ➔የተለያዩ አጋዥ pdf ➔የኪነ ጥበብ ሥራዎች ➔ከምዕመናን ለሚመጡ ጥያቄዎች መልስ ➔የእለቱን ስንክሳርና...ሌሎችን ያገኙበታል 📝ማንኛውንም ሀሳብናአስተያየት ✅ @KIDAN_MEHRET_ENATEbot ለማስታወቂያ ስራዎች ✅ @gutaitagu16

መዝሙር ከነ ግጥም “ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።” — ያዕቆብ 5፥13 @Free123mazmuer

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ Buy ads: https://telega.io/c/yamazemur_getemoche 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

Showing 16 chats