TGBoardተዋሕዶ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ተዋሕዶ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ መንፈሳዊ ቻናል መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ያደረገ ማንኛውንም ታማኝ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎችን እና መንፈሳዊ ክንውኖችን ለምእመኑ በፍጥነት፤ በጥራት ያቀብላል። የእግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት በሁላችን ላይ ይደር። ድምፀ ተዋሕዶ ለንደን ለታማኝ መረጃዎ

ይህ የመልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኀኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር ፦ 090 311 1199 ፣ 096 313 2564 ለአስተያየትዎ ፦ @AnketseTewahidoAdmin አድራሻ ፦ ከጦር ኀይሎች ወደ ቤተል በሚወስደው መንገድ ላይ ከአስፓልቱ በስተቀኝ በኩል 100 ሜትር ከፍ ብሎ፡፡

"ነፍሳችን በስጋ ስንኖር ብዙ መከራ አለባት። እንዲሁም ከስጋችን ከተለየች በኋላ እንደሰራነው ስራ ጥሩ ወይም መጥፎ እጣፈንታዎች ይገጥሟታል። ታዲያ በህይወት ስንኖር ነፍሳችንን የምታሻግር አንድ መንገድ አለች ይህችም ቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ናት። " https://t.me/MoaeTewahedoB አስተያየት ና ጥያቄ ያለው ብቻ‼️ @sosi5555 ይህ ፔጅ ታህሳስ 30/4/2014

ይህ ቻናል የጥንቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥልቅ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች የሚገለጡበት እና የምንማርበት ቻናል ነው፡፡ ጆይን በማድረግ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ አስተያየትና አሳብ ለመስጠት በ በውስጥ መስመር ያገኙናል ጌታ ኢየሱስን እንወቀው

በዚህ Channel የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታዊ ትምህርቶች ይሰጡበታል Join እና Share ያድርጉ አስተያየት https://t.me/yetewahdo_group

"ሥርዓትን እማር ዘንድ ያስጨነከኝ መልካም ሆነልኝ" መዝ 118 (119) ፥ 71 ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ ግሩፑ http://t.me/OrthodoxTewahedo12 ይህ Channel #ሐምሌ 26/2010 ዓ.ም አ/ጀመረ ለአስተያየት 📥 ➩ @Tewahedo12_bot

◉►ይሄ channel የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የሚተላለፍበት channel ነው። ◉►81 የግእዝ መጻሕፍት ➥ብሉይና ሐዲስ ◉►81 የአንድምታ መጻሕፍት በሙሉ ◉►አዋልድ መጻሕፍት በግእዝ/አማርኛ 👉"ትፈቅድኑ/ዲኑ ታእምር/ሪ ልሳነ ግእዝ።" 👉"የግእዝን ቋንቋ ልታውቅ/ቂ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?" https://t.me/joinchat/SWWiqKcuci79Brh9

"ክብርን ለሚገባው ክብርን ስጡ" ሮሜ 13፡7 ተብሎ እንደተጻፈ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳንን ታከብራለች።የዚህ ቻናል አላማም ስለ ድንግል ማርያም፣ፃድቃን፣መላእክት፣እና ሰማዕታት አማላጅነትና ገድል ተአምራታቸውን እንዲሁም ክብራቸውን መመስከር ነው።

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::✞ ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ ➣ https://t.me/Orthodox_tewahdo_nen ➢Https://YouTube.com/@Orthodox_tewahdo_nen ➢Https://www.tiktok.com/@Orthodox_tewahdo_nen ➢Https://www.Instagram.com/@Orthodox_tewahdo_nen

ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታላላቅ የድሮና አዳዲስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መጽሐፍት በPDF ያቀርባል

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
139.6K members
Private channel

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ Buy ads: https://telega.io/c/yamazemur_getemoche 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ ! የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከልን የቴሌግራም ቻናል ድረ ገፃችንን - www.tmceth.com ይጎብኙ የዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCKqL7UekDOyp6q4j7ObVf9Q

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ፦ + የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ + ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን የምናገኝበት ግሩፕ ነው። እርስዎም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦችን በማስገባት ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለተዋሕዶ ልጆች በመላክ ኃላፊነታችንን እንወጣ! T.me/Yemezmurgtm

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ Buy ads: https://telega.io/c/yamazemur_getemoche 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

Showing 16 chats