TGBoardየኢትዮጵያ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with የኢትዮጵያ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በዚህ ቻናል ስለ ሀገራችን የከበሩ ማዕድናት ምንነትና ዓይነት እንዲሁም በግብይት ወቅት ሊደረጉ ስለሚገቡ ቅድመ ጥንቃቄዎች ሳይንሳዊና ተሞክሯዊ ውይይት ይደረግበታል::

The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service. ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።

ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈 CREATORS:- @UTD14 AND @Yobunna

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና፥ ዛሬም ለዘልዓለምም ያው ነው። ዕብ 13:8 Jesus Christ is the same yesterday and today and forever. Heb 13:8

ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈 ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Yafet_XO

🔰We are the only Foreign Employment Associations Federation in Ethiopia 🌐 Gulf Aziz building 4th floor Room No. 404, Bole Medhanialem, Addis Ababa, Ethiopia ✍️ አስተያየት መቀበያ : @eoeaf2022bot ⚜️ Our Group : @eoeaf2022

የኢትዮጵያ ታሪኮች የሚቀርብበትና የሚዳሰስበት ቻናል

ይህ ትክክለኛው የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማወች የሚለቀቁበት ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ🌻 ✅ ተወዳጁን እንደ አንድ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በጥራት ማግኘት ይችላሉ።🌻 ለማነኛዉም ማስታወቂያወች ስራ @Infinity_leoooo

Official telegram channel of Ethiopian Higher League , the second tier league in the Ethiopian Men's football league structure.

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም በአባላት የተመሰረተ የመጀመሪያው መንግስታዊ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡ ኢሰመጉ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራ አዋጅ ቁ. 621/2001 መሰረት “ኢትዮጵያዊ የበጎ አድራጎት ማህበር” ሆኖ በምዝገባ ቁጥር 1146 ዳግም ተመዝግቦ በሕጋዊነት በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ ኢሰመጉ

ይህ ቻናል የጥንቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥልቅ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች የሚገለጡበት እና የምንማርበት ቻናል ነው፡፡ ጆይን በማድረግ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ አስተያየትና አሳብ ለመስጠት በ በውስጥ መስመር ያገኙናል ጌታ ኢየሱስን እንወቀው

ETHIOPIAN FOOD AND DRUG AUTHORITY /EFDA/ This is EFDA'S official Telegram Channel For more updates please visit Free call 8482 join the Channel t.me/ethiopianfoodanddrugauthority

የኢትዮጵያ እና የዓለም ፈጣን ዜና - FACEBOOK https://facebook.com/berarizena9 - WEBSITE www.berarizena.com

Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ Subscribe YouTube Channel https://bit.ly/368pQrX Join on Telegram https://t.me/DJEthiopian Visit Our Website https://ethiopiandj.com/am/ Like & Follow us on FACEBOOK https://www.facebook.com/Ethiopian.DJ/ የእናንተው ድምፅ | ኢትዮጵያ

Contact= +251901629875 ✍️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ያከበረቻቸው ቅዱሳን ታሪክ ✍️ የቤተክርስትያኗን ትክክለኛ አስተምህሮዋን የያዙ መጽሐፍት ✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶች ✍️ ለመናፍቃን ጥያቄዎች መልስ ✍️ ወቅታዊ መረጃዎች ✍️ ስብከቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ በመርሐግብሩ ላይ አስተያየት ፥ ሐሳብ ፥ ጥያቄ ካለዎት ይጻፉልን @gibigubae_hasab_bot

EPHI one of the oldest and known public health institutes in Africa. It is open 24/7 for public health emergency management through Emergency Operation Center. For any information and help call 8335 or send us a message through [email protected]

◉►ይሄ channel የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የሚተላለፍበት channel ነው። ◉►81 የግእዝ መጻሕፍት ➥ብሉይና ሐዲስ ◉►81 የአንድምታ መጻሕፍት በሙሉ ◉►አዋልድ መጻሕፍት በግእዝ/አማርኛ 👉"ትፈቅድኑ/ዲኑ ታእምር/ሪ ልሳነ ግእዝ።" 👉"የግእዝን ቋንቋ ልታውቅ/ቂ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?" https://t.me/joinchat/SWWiqKcuci79Brh9

አሀዱ ብለን ከጀምበር መውጣት ጋር ፈንጥቀን፤ አብረን የህይወት ስንክሳርን ልንፈትሽ የሀገር ሁነቶችን በስነ-ተውህቦ ከሽነን ልንዳስስ ፦ ስነ-ፁሑፍን፣ ታሪካችን፣ አሁናው ክስተቶችን፣ የወንጀል ተረኮች፣ ገድሎች፣ ስነ-ግጥሞች፣ የጀብድ ታሪኮችን በፁሁፍ ከትበንና በስነምስል አዋህደን እናደርሳለን። የመንገዳችን ተካፋይ የሀሳባችን ተጋሪ ትሆኑ ዘንድ በክብር ጋበዝን።

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1 ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ዪኒቨርስቲ መረጃዎችን የያዘ ነውና join አድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1 @University_Ethiopia_Mereja

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

Showing 24 chats