TGBoardቤተክርስቲያን

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ቤተክርስቲያን. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በዚህChannel በፉሪ ደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ እና በሌሎች የሚከናወኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶች እና መረጃዎች በአጥቢያው ለሚገኙ ምእመናን እና የቤ/ክ ጉዳይ ይመለከተኛል ለሚሉ ምእመናን መልእክት እና አዳዲስ መረጃዎች የሚተላለፋበት ነው።

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና፥ ዛሬም ለዘልዓለምም ያው ነው። ዕብ 13:8 Jesus Christ is the same yesterday and today and forever. Heb 13:8

‌‌ ""ዘበመስቀሉ ተቀነወ ወበነቢያት ተሰብከ መላእክት ወሊቃነ መላእክት ሰብሕዎ ኪያሁ ንሰብክ መድኅነ" ✞ 𝒀𝑶𝑼 𝑻𝑼𝑩𝑬 ✞ https://www.youtube.com/@Abotatna1 ✞ 𝑻𝒆𝒍𝒆𝒈𝒓𝒂𝒎 ✞ ☞ https://t.me/Abotatna ቤተሰብ ንኹን !! 🙏"ሰናይ ግዜ" 🙏

እኛስ በትዳር ከእግዚአብሔር ጋር እንተባበራለን። ትንሿ ቤተክርስቲያንን እናይ፣እናውቅ እና እንወድ ዘንድ እንማማራለን። @LovableFamily

የእግዚአብሔር ምኩራብ ቤተክርስቲያን SYNAGOGUE OF GOD CHURCH ⛪⭐ የሲኤምሲ"መሪ" አጥቢያ ቤተክርስቲያን ⭐⛪ 🌎 WORLD WIDE FAMILY GROUP 🌎 “እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ሳይሆንባት ቅድስትና ያለ ነውር ትሆን ዘንድ ክብርት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ለራሱ እንዲያቀርብ ፈለገ።” — ኤፌሶን 5፥27

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

ይህ የሔብሮን የእምነት ህይወት ቤተክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል ነው:: በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች, ስብከቶች እንዲሁም ጠቃሚ መልእክቶች ይተላለፋሉ ስለዚህ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ 👇🏼በመግባት እንዲሁም ሰዎችን በመጋበዝ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ:: https://t.me/Hebronchurch እንዲሁም በየሳምንቱ ሰኞ: ሐሙስ እና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት ስላለ ይቀላቀሉን!

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። ወደ ዕብራውያን 13፥8 phone +251 113 481 613 Adress Kara Kore, Ayer Tena, Addis Ababa. Building Account Number: Berhan Bank 1600450017304. CBE 1000030155363 Asrat Account: Berhan 1600450017313 CBE 1000030148448

ይህ ሚዲያ በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ-ክርስቲያን የሻሎም አጥቢያ ሳምንታዊ መርሃ ግብሮች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው።

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ትምህርቶች እንደ ትምህርተ ሃይማኖት ፣ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ፣ የቅዱሳን ታሪክ እና ወዘተ የምንማማር ይሆናል ፤ እናም ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን join ማለት እና share ማድረግ ነው ። የቻናላችን ግሩፕ 👉 @ahati_betkerstyan_group በውስጥ ለማናገር @ZEKUR_21

Showing 11 chats