TGBoardብርሃን

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ብርሃን. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ ቻናል አጠቃላይ በ ትምርትቤታችን ዙሪያ ማንኛውንም መረጃ ለመለዋወጥ እንድሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃወችን ለሁሉም የትምህርትቤታችን ማህበረሰብ ለማስተላለፍ ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ሲሆን በትምህርትቤታችን ውስጥ ያሉ ለሚመለከታቸው በሙሉ ሸር ያድርጉልን ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት የቴሌግራም ቦታችንን ይጠቀሙ👇 @Tesfabirhansecondaryschoolbot

ይህ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ተማሪዎችና የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ የትምህርት መረጃዎችን ለማግኘትና መማር ማስተማርን የተመለከተ ጥያቄ በመጠየቅ ምላሽ ያገኙበታ። አስተያየታቸውንም በመስጠት ለትምህርት ጥራት አስተዎፅኦ ያደርጉበታል።

“ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11

ይህ ቻናል ዓላማው የሰው ልጆችን በተለይም የኢት.ኦ.ተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ ቅርብ መሆኑን ለማሳውቅ፤ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ተደብቆ የቆየውን ''ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታትን'' ለሰው ልጆች ማዳረስ ነው። መልእክቱን አዳምጡ።ለአዳም ዘር ሁሉ እንዲዳርስ የበኩሎዎን ይወጡ!! ግሩፑ @yealemberhan ለጥያቄ @etberhan

ይህ ሚዲያ በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ-ክርስቲያን የሻሎም አጥቢያ ሳምንታዊ መርሃ ግብሮች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው።

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ወገኖቻችን ትክክለኛው የኢስላም አስተምህሮትና የኢስላም ብርሃን እንዲደርስ እንረባረብ !

Showing 7 chats