TGBoardትቤት

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ትቤት. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ የቴሌግራም ቻናል፤ በሲ ኤም ሲ ደ/ጽ/ቅ/ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ብርሃነ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት ሙሉ እዉቅና አግኝቶ የተከፈተ ነዉ፡፡ በዚህ የሰንበት ትምህርት ቤቷ አቋሞችና ወቅታዊ መረጃዎች ይተላለፉበታል፡፡ ትክክለኛዉ የቴሌግራም ገጽ ይህ ስለሆነ ይከተሉት፡፡

ይህ ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞደል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መለዕክቶችን ያገኛሉ።

በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:-  @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

ይህ ቻናል አጠቃላይ በ ትምርትቤታችን ዙሪያ ማንኛውንም መረጃ ለመለዋወጥ እንድሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃወችን ለሁሉም የትምህርትቤታችን ማህበረሰብ ለማስተላለፍ ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ሲሆን በትምህርትቤታችን ውስጥ ያሉ ለሚመለከታቸው በሙሉ ሸር ያድርጉልን ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት የቴሌግራም ቦታችንን ይጠቀሙ👇 @Tesfabirhansecondaryschoolbot

ሐምዛ ት/ቤት የተማሪዎችን ዉጤት እና ስነ-ምግባር ማሻሻል ቀዳሚ ተግባሩ ነው፡፡ መገኛ አየር ጤና ግራር ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት ሐምዛ መስጅድ ጎን ስልክ 011-36 93-365 ኢሜይል [email protected]

secondary school is government school in Addis Ababa ,Ethiopia which is located around UNESA near ODA bus highway to TuluDimitu. The school strives for educational quality.📚🖊🖍✏️🇪🇹

በኢ/ኦ/ተ/ቤ ልዩ ልዩ የአብነት ትምህርቶች የሚሰጡበት ምኅላፍ (ቻናል) ነው። ትምህርቶቹም፡ በድምፅ፣ በምስል ወድምፅ፣ በጽሑፍ፣ በመጻሕፍትና በመሳሰሉት ይዘቶች ይቀርባሉ። የመወያያ ቡድን @abenet_online_group Contact @getAbnet

ቅርንጫፎቻችን / Branches (0911217855/ 0930078214) -------------------------------------- ቁጥር 1 መገናኛ አደባባይ Megenagna 0116-686840 ቁጥር 2 ለገሀር Legeher ቴሌ ፊት ለፊት In front of TELECOM 0930078215 ቁጥር 3- ኡራኤል ቤተ/ክ ዋናው በር ፊት ለፊት ላይት ህንፃ 4ኛ ፎቅ 0911732338

ይህ የኮልፌ ደብረብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ፍኖተሰላም ሰ /ት/ቤት ገፅ ሲሆን ለሰንበት ት/ቤቱ አባላት መንፈሳዊ ት/ቶች፤ወቅታዊ የቤ/ክ መረጃዎችና ልዩ ልዩ የሰንበት ት/ቤቱ መልእክቶች የሚተላለፉበት ነው። ማህበራዊ ድህረ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ 👉  https://qr1.be/7PW0 አስተያየት ካለችሁ በዚህ ያግኙን @Fnote07

ይህ በወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት ግንኙነት ክፍል የሚተዳደር የተስፋሕይወት የቴሌግራም ዋናው ቻናል ነው የቤተክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ መንፈሳዊ ፅሁፎች እና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡ ይህ ሊንክ:- @tesfahiwotgroup ወደ ግሩፕ ይመራዎታል፡፡ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ቻነሉን ለምዕመናን በማስተዋወቅ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ፡፡

ይህ ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞደል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መለዕክቶችን ያገኛሉ። ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን

“Education is the key to unlock the golden door of freedom.” – George Washington Carver

ሲኤምሲ ሚካኤል ፊት ለፊት 09 07 30 30 30 / 09 30 07 14 66/67

ይህ የፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት መዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል ይፋዊ ገፅ ነው።

በብ/ዓ/ቅ/ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው

ከመ/ገ/ጽ/ቅ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤት ጋር በመሆን ☞ ዘወትር አርብ ከ10:00 - 11:30 ☞ በመ/ገ/ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ መንፈሳዊ ትምህርት የምንማማር ሲሆን ይህንን የተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ አገልግሎት ለማጠናከር የተከፈተ የቴሌግራም ማኅበር ነው። @YeGibi_Gubae ✞ ኢንኅድግ ማኅበረነ ✞ አንድነታችንን አንተው

Showing 23 chats