TGBoardሕይወት

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ሕይወት. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ የቴሌግራም ቻናል፤ በሲ ኤም ሲ ደ/ጽ/ቅ/ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ብርሃነ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት ሙሉ እዉቅና አግኝቶ የተከፈተ ነዉ፡፡ በዚህ የሰንበት ትምህርት ቤቷ አቋሞችና ወቅታዊ መረጃዎች ይተላለፉበታል፡፡ ትክክለኛዉ የቴሌግራም ገጽ ይህ ስለሆነ ይከተሉት፡፡

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች ይሄ የቀሲስ ሄኖክ ተፈራ መንፈሳዊ አገልግሎትና መንፈሳዊ ትምህርቶች በጽሑፍ፣በድምጽ፣በምስል የሚተላለፉበት ቻናል ነው።

“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥12 “He that hath the Son hath life; and he that hath not the Son of God hath not life.” — 1 John 5:12 (KJV)

በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን https://youtu.be/wPoCqSY2XCA?si=juy7rLygFLaLQ9xg

✝️ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወጣች ታስቦ ከተለያዩ መጻሕፍት እና የማሕበራዊ ድኅረ ገጾች የተገኙ መንፈሳዊ ጽሑፎች የሚለቀቁበት ጦማር ነው። 🙏ይቀላቀሉ በወጣትነት የሚነሱ ጥያቄዎች እና ፈተናዎቻቸው በአጭሩ ከቅዱሳት መጻሕፍት ትምህርት የምናገኝበት ፣ ጥያቄዎቻችንም የሚመለሱበት ነው።

ወዳጄ፥ ሕይወት አጭር ናት።ዛሬን እንጂ ነገን ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ስለዚህ ዛሬን መልካም አስብ፤ለሌሎች መልካም አድርግ።በሙሉ ልብህ እመን።ስላለህ ነገር አመስግን።ሰው አትበድል ነገር ግን ብትበድል ይቅርታን ጠይቅ፤ቢበድሉህም ይቅርታ እስኪጠይቁህ ሳትጠብቅ ይቅርታን አድርግ። የዋህ ሁን ነገር ግን ይቅርታ ያደረክለት ሰው ዳግም ይበድልህ ዘንድ ሞኝ አትሁን። መልካም ዛሬ(ከዛሬም አሁን)!?

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21) 🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡ 📌 በተጨማሪም ◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች ◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች ◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና ◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል ✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇 📩 @Christ_Tube_Bot Creator @Beki_MW

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቅያ ስራ ያዋሩኝ👉 @Tesh5050

https://www.youtube.com/channel/UCn7cxAPxw2cd0B2aFTeRyjg

የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን። 2ቆሮ4-10 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @Tes_b37

Showing 11 chats