TGBoardሰትቤት

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ሰትቤት. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ የደ/ፀ/አ/ተክለሃይማኖት ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎች የምንለቅበት ቻናል ነው፡፡

የ ቱሉ ዲምቱ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን 👇ማኅበራዊ ሚድያዎቻችንን ይቀላቀሉ👇 🔎 ፌስቡክ ገፅ፡https://www.facebook.com/Welude23 🔎ዩቲዩብ ገፅ፡https://www.youtube.com/channel/UCEy9m1IFsdOPbQSC9PlW7mQ 🔎  ቴሌግራም ገፅ፡ https://t.me/weludesemate2312

የሰንበት ትምህርት ቤቱ መልእክታቶች ማስተላለፊያ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ /ን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቃሊቲ ስርጢ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ካቴድራል እመ-ብዙኃን ሰ/ት/ቤት የተከፈተ ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያናችንና የሰንበት ትምህርት ቤታችን ትምህርቶችና መልዕክቶች የሚተላለፉበት የቴሌግራም ገጽ ነው። ኑ ለታሻለ ለቤተክርስቲያን አገልግሎት በጋራ እንስራ!!

ይህ በኢት/ኦ/ተ/ቤ/ክ የምሥ/ሐ/ሀ/ስ ጥንተ አድባራት ወገዳማት አቦከር ደብረ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ እና ሐኪም ጋራ ደብረ አድኅኖ ቅ/ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ገጽ ነው። ፨ ለመቀላቀል፡ 👉https://t.me/frehaymano ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት ካሎት : 👉 @Frehaymanot1923 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ "አገልግሎት ሕይወቴ ካልሆነ ፤ መኖር ለእኔ ሞቴ ነው"

''ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዛኋችሁንም ሁሉ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው'' contact : 0111 23 99 96 Facebook : @temromastemar YouTube : https://www.youtube.com/channel/UCZI9ztt_MA_dRnqGH6PTCvw

ይህ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መልእክቶችን በፎቶ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሑፍ ለምዕመናን የሚያደርስበት መንፈሳዊ ገጽ ነው፡፡ ለጥያቄና አስተያየት ካለዎት በhttps://t.me/Behailu_Dessalegn ወይም https://t.me/mogesb87 ይጻፉልን፡፡

በዚህ የቴሌግራም ገጽ በደብራችን የሚጠኑ መዝሙራት,ወረቦች እንዲሁም የተለያዩ የሰ/ት/ቤቱ መዝሙር ክፍል መረጃዎች ለእናንተ ይደርሳሉ "በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ" ኤፌ 5÷19

Showing 8 chats