TGBoardክፍል

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ክፍል. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ክፍል ልዩ ልዩ መረጃዎችን ለተማሪዎች የሚያደረስበት የቴሌግራም ቻናል ነው !!! This is the Telegram channel where the Holy Trinity University Registrar's Office provides various information to students!!!

📑Matric Fetena የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት የሚያዩበትና ለፈተና የሚያዘጋጆትን ጥያቄዎች የሚያገኙበት ገፅ ነዉ። 🌏 ዉጤት ለማየት : @MatricFetenabot

ከ5ኛ-8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪወች የተከፈተ ቻናል!!! You tube https://youtube.com/@ministry_tricks?si=wz5tL7pnHHuQ82ws

ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለትምህርት ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህ ገጽ - በአምድ የተከፋፈሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ። መዝሙር ክፍል

𝗪𝗘𝗟𝗖𝗢𝗠𝗘 ‼️የ12ኛ ክፍል #ፈጣንና_ትክክለኛ መረጃዎች 🇫𝐀𝐂𝐄𝐁𝐎𝐎𝐊 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/Grade12results ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @grade12resultsbot

የሰንበት ትምህርት ቤቱ መልእክታቶች ማስተላለፊያ

የሕፃናትና ማዕከላውያን ክፍል ተማሪዎች እና የወላጆች የቴሌግራም ቻናል ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ 👉 @HemaSeven7 ይላኩልን። የሰ/ት/ቤታችን የቴሌግራም ቻናል t.me/EwketBirhan

ይህ ቻናል ከ5--8 ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ መረጃ የሚለቀቅበት ነው።

📚ከ 1_12 ክፍል የተማሪና የአስተማሪ መጽሀፍትን PDF ያገኛሉ አዳዲስ የትምህርት መረጃንም እንዲሁ እናጋራችሁሀለን። YOU TUBE :-https://youtube.com/@eva_computers?si=t0j15u2H76lI0mrt በዚህ ቻናል ላይ ያጣችሁት መጽሀፍ ካለ በ @Ethio_student_ASTYAYTE በመቀላቀል አስተያየትና መጽሀፍት ማግኘት ይችላሉ።

የሁሉንም የድራማ ሙሉ ክፍል እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ✌️ ዛሬ የተለቀቁትን ሁሉንም ድራማዎች በጥራት ያገኛሉ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ✌️ JOIN አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ ይህ ቻናል ከ40ሺ በላይ ተመልካች ያለው ◆አዲስ እና የቆዩ የቃና ቲቪ ድራማ ክፍሎችን ◆አሁን ላይ የሚታዩ ድራማ ክፍሎችን ◆Season part videos እና ሌሎችንም የምታገኙበት ነው። ☘️ መልካም ቀን ✅

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

ከ 9-12ኛ ክፍል ያሉ short note ከት አገኛለው ብላቹ አትጨናነቁ ምክንያቱም እዚ channel ላይ በጣም ብዙ አሉ ገባ ገባ በሉና join በሉት አትፀፀቱም!!!!

Showing 15 chats