TGBoardየመዝሙር

Finde und trete beliebten Telegram-Kanälen und -Gruppen mit dem Tag የመዝሙር bei. Verbinde dich mit Gemeinschaften, die deinen Interessen entsprechen. የመዝሙር
Neuen Telegram einreichen

Sprachen

Sortieren nach

ይህ ቻናል "የመዝሙር ጥናት ደብተር" የሚባለውን መተግበሪያ (Application) የተሻሻለውን የሚያገኙበት፤ እንዲሁም የቆዩ እና አዳዲስ መዝሙሮችን በጽሑፍ እና በድምፅ የሚያገኙበት ቻናል ነው። To get the app click the link below https://bit.ly/3e9aUz1 @yemezmurtenatdebterofficial(our group) @natanabera @yemezmurtenat_bot

✟ የኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ የምስጋና ቤት ✟ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ለማስታወቂያ ሥራ➠ @Naolviva 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿    ✍ / ትምህርቶችን ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/maedot_ze_orthodox

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ፦ + የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ + ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን የምናገኝበት ግሩፕ ነው። እርስዎም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦችን በማስገባት ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለተዋሕዶ ልጆች በመላክ ኃላፊነታችንን እንወጣ! T.me/Yemezmurgtm

🚀 Telegram-Gruppe oder Kanal bewerben

Ob du der Besitzer oder ein Fan bist, du kannst großartigen Telegram-Gemeinschaften beim Wachsen helfen. Füge es zu TGBoard hinzu und erreiche noch heute ein breiteres Publikum.