TGBoardመደብር

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with መደብር. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ዴር ቶ ጋዳ የመጽሃፍት መደብር። ከተለያዩ የመጽሃፍት መደብሮች የተሠበሠቡ። በድምጽና በጽሁፉ የቀረቡ። አጠር ቀልጠፍ ብሎ የተደረደረ። ማንኛውንም ሠው ያካተተ። ሀሳብ አስተያይት ካለ በዚህ ማውራት ይችላሉ @hassefa ሊንክ https://t.me/joinchat/S15DMRd3cx2ajJAE

የተለያዩ ገበያ ላይ የሌሉ እና አዳዲስ ሀገር በቀልና የባህር ማዶ መፅሀፎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ታገኛላችሁ! ገፁን ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፉት 📚📚 አድራሻችን አዲስአበባ 6 ኪሎ አደባባይ ወደ 70 ደረጃ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ 0991001450

#የኅብርቱዋናዓላማ ፩.መንፈሳዊ መጻሕፍትን በዓላማ፤በእቅድ እንድናነባቸው፤እንድናስነብባቸው በሕይወታችን ትርጉም እንዲኖራቸው ማድረግ። ፪.ከቤተሰቦቻችን፤ዘመዶቻችን፤ወዳጆቻችን ስላነበብናቸው መጻሕፍት እነሱም ስላነበቡት መጻሕፍት ውይይት የማድረግ ልምድን ማዳበር። ፫.አንባቢ ትውልድ መፍጠር። ለአስተያየትዎ @orthokiha ይጻፉ። https://t.me/BetMetsahfte Cross @dawitfikr

Showing 4 chats