TGBoardመጻሕፍት

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with መጻሕፍት. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 ለማዘዝ @Mesay21 @Mesay21

የግል ሐሳብ፣ መረጃ እና መጻሕፍት ማቋደሻ፡፡

በዚህ ቻናል ላይ አበው ያስረከቡንን መጻሕፍትን እንዲሁም መንፈሳዊያት ጽሁፎችን ለምዕመናን ተደራሽ ማድረግ ነው። https://linktw.in/mejQ6H ሰብስክራይብ ያድርጉ

ቅዱሳት መጻሕፍትን እንለዋወጥበት ዘንድ እንዲሁም አዳዲስ የሚወጡ መንፈሳዊ መጻሕፍትን እንድንተዋወቅበት ተከፈተ

ይህ Channel የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን የሆኑ ቅዱሳት መጻሕፍት፤ ስብከትች እንዲሁም የተለያዩ ለአብነት ትምህርት የሚሆኑ በድምፅ ፤ይሁን በጹሁፍ እንዲሁም በ Video ሚለቀቅበት Channl new ተጨማሪ ወይም ሚፈልጉትን መፃህፍት @yesadikusitota ብለው ይጠይቁን ማስታወቂያም እንሰራለን በውስጥ መስመር ይጠይቁን የሰማነዉን እንናገራለን! ያየነዉን እንመሰክራለን!

እነሆ መጻሕፍት | ዘወትር በልዮ ቅናሽ 0912735000 / 0905222224 ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና ዝቅ ብሎ

እዚ ለመንፈሳዊ ህይወታችን እድገት የሚረዱንን መንፈሳዊ መጻህፍት በድምፅ ይዤላችሁ እቀርባለሁ ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ @EmuYeMikael ላይ አድርሱኝ

#የኅብርቱዋናዓላማ ፩.መንፈሳዊ መጻሕፍትን በዓላማ፤በእቅድ እንድናነባቸው፤እንድናስነብባቸው በሕይወታችን ትርጉም እንዲኖራቸው ማድረግ። ፪.ከቤተሰቦቻችን፤ዘመዶቻችን፤ወዳጆቻችን ስላነበብናቸው መጻሕፍት እነሱም ስላነበቡት መጻሕፍት ውይይት የማድረግ ልምድን ማዳበር። ፫.አንባቢ ትውልድ መፍጠር። ለአስተያየትዎ @orthokiha ይጻፉ። https://t.me/BetMetsahfte Cross @dawitfikr

#አብርሆት 📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉Contact- @alex_21_23 📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ 📚

Showing 11 chats