TGBoardጉባኤ

Находите и присоединяйтесь к популярным Telegram каналам и группам с тегом ጉባኤ. Подключайтесь к сообществам, соответствующим вашим интересам. ጉባኤ
Добавить новый Telegram

Языки

Сортировать по

ይህ በ2016 ዓ/ም ወደ አ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ለገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፦ ➩ የግቢ ጉባኤው 💬 መልእክት እና ማስታወቂያ ➩ ለመንፈሳዊ ሕይዎቻቸው እንዲሁም ለዓለማዊ ትምህርታቸው የሚረዱ መጽሐፍት ➩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችን ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ ሚድያ 👇ተከታዮቹን ገጾች ይቀላቀሉ 👇 Telegram https://t.me/wku_gg_media TikTok tiktok.com/@wku_gg Instagram https://www.instagram.com/wku_gbi_gubae YouTube https://www.youtube.com/@Wku_gg የፎቶ ማኅደራችን @wku_gg_gallerystore ለአስትያይቶ @wkugg_bot

ግቢ ጉባኤ Gallery
2.5К участников

+ ይህ በአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባዔ የሚካሔዱ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራት በምስል ( photo ) እና በምስል ወድምጽ ( video ) የሚያገኙበት ቻናል ነው ። +

ይህ ቻናል የምሥራቀ ፀሐይ አቡነ ቶማስ መታሰቢያ የመጻሕፍት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት በቤተ ከርስቲያን ዙሪያ ማስተማሪያና ማወያያ ገጽ ነው።

ኦርቶዶክሳዊ መማማሪያ channel. ይቀላቀሉ ማንኛውንም ጥያቄ ሆነ አስተያየት በ @babyshu23 ወይም @Stjohngibigubayeofficalbot ማናገር ይችላሉ።

በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ እና መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ። ለማንኛውም መንፈሳዊ እና Academic ጥያቄ እንዲሁም በግቢ ውስጥ ለሚገጥማችሁ ችግር በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉ፤ +2519 36 74 7516 አቤኔዘር አዱኛ( @abenelec ) +2519 29 70 3755 እፁብድንቅ አወቀ

ይህ በጅማ መካነ አዕምሮ ሥነመላ ተቋም ግቢ ጉባኤ የግቢ ጉባኤውን አገልግሎት መረጃ የምንለዋወጥበትና መንፈሳዊ ትምህርቶችን የምንማማርበት አውታር ነው:: Yaa'ii Mooraa Yuunivarsitii Inistitiyuutii Teeknooloojii Jimmaatti Fuula Odeeffannoo Tajaajila Yaa'ii Mooraa fi Barnoota Afuuraa! @jitgibigubae

በኢ.ኦ.ተ.ቤ ሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የዩኒቲ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው። በግቢ ጉባኤያችን የሚከናወኑ ተግባራት፣ መረጃዎችንና መልእክቶችን ለውድ አባላቶቹ ያደርሳል። Instagram: https://www.instagram.com/unitygebigubae TikTok: https://www.tiktok.com/@unitygebigubae

፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
3.1К участников

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/የሰ/ት/ቤ/ማ/መ/ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል የ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ዋና የቴሌግራም ገጽ፤ መርሐ ግብራት ፥ #የቅዱሳን_ታሪክ #መጽሐፍ_ትረካ #መጽሐፍ_ጥቆማ #ብሒላተ_አበው https://t.me/amstkilogbigubae በዩትዩብ ቤተሰብ እንሁን ☟☟☟https://www.youtube.com/@5kilogbigubae

፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
1.4К участников

✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶችን ✍️ የግቢ ጉባኤ መልዕክቶችን ✍️ እንዲሁም ልዩ ዝግጅቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ ያሎትን ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ፣ ጥያቄ @gubaeze4kbot ላይ ያድርሱን፡፡ በተጨማሪም በዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCdLKUWOxqRNQcNlTrs3tcmw ✞❀✿፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ✿❀✞

ሰላም ይህ ቻናል ቅዱስ ወንጌል ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ያሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው ስለዚህ ቅዱስ ወንጌ ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ወደ ቻናላችን መቀላቀል ይችላል #እንኳን_ደና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይዎትወን ይለውጡ #Join_አርገዉ_የተዘጋጁትን_ትምህርቶች_ያንብቡ_ይማሩ ይጠቀሙ ለወዳጅዎ ያካፍሉ ዘመንዎት በክርስቶስ ስም ይባረክ✝️🙌🙏

Contact= +251901629875 ✍️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ያከበረቻቸው ቅዱሳን ታሪክ ✍️ የቤተክርስትያኗን ትክክለኛ አስተምህሮዋን የያዙ መጽሐፍት ✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶች ✍️ ለመናፍቃን ጥያቄዎች መልስ ✍️ ወቅታዊ መረጃዎች ✍️ ስብከቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ በመርሐግብሩ ላይ አስተያየት ፥ ሐሳብ ፥ ጥያቄ ካለዎት ይጻፉልን @gibigubae_hasab_bot

ይህ የ፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ህጋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Channel of 6 kilo Gibi Gubae. በግቢ ጉባኤው ላይ ያለዎትን አስተያየት ወይም ጥያቄ በ @gibigubae6kilo ወይም @Ermime15 ላይ ይላኩልን። Official YouTube ቻናላችን 👇 https://youtube.com/@6kilogbigubae

ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.1К участников

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

TAGG is ass. of students in TASH learning orthodoxy @ Gola St. Micheal under Mahibere Kidusan Addis Ababa center Phone +251984811212 ''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን'' ንሕ ፪፥ ፳

‹‹የቤተክርስቲያን ሕይወት በመስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል ፤ ስለዚህ ከግል ሕይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያናችሁን አቋም አጠንክሩ›› 📚ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ

የሰማይ ጉባኤ
2.6К участников

Wherefore God also hath highly exalted him, and given him a name which is above every name That at the name of Jesus every knee should bow, of things in heaven, and things in earth, and things under the earth.

✞ግቢ ጉባኤ✟
1.8К участников

ለዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባዔ አና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በሙሉ የተከፈተ ነዉ በዚህ channal የኦርቶዶክስን ዶግማ ቀኖና አና ትውፊት የጠበቁ ✞ትምህርቶች ✞✞መዝሙሮች ይለቀቃሉ ይቀላቀሉን

🚀 Продвигайте Telegram группу или канал

Неважно, владелец вы или поклонник, вы можете помочь отличным Telegram сообществам расти. Добавьте его в TGBoard и охватите более широкую аудиторию уже сегодня.

Добавить мой Telegram

Для владельцев

Предложить Telegram

Для не-владельцев