TGBoardመንፈሳዊ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with መንፈሳዊ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ የደ/ፀ/አ/ተክለሃይማኖት ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎች የምንለቅበት ቻናል ነው፡፡

ይህ መንፈሳዊ ቻናል መቀመጫውን እንግሊዝ ለንደን ያደረገ ማንኛውንም ታማኝ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎችን እና መንፈሳዊ ክንውኖችን ለምእመኑ በፍጥነት፤ በጥራት ያቀብላል። የእግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት በሁላችን ላይ ይደር። ድምፀ ተዋሕዶ ለንደን ለታማኝ መረጃዎ

በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ቶ/ቤ/ያን አስተምሮ እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ምስለ ስዕሎዎች እና አጫጭር ስብከቶች ያገኛሉ። . . . ሃሳብ አስተያየታቹን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ አጫጭር ስብከቶች እና ምስለ ስዕሎዎች ለመደገፍ በዚህ @Bamelake21 መላክ ይቻላል።

በዚህ ቻናል የሚቀርቡ ፩.ተከታታይ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ፣ ፪. መንፈሳዊ መጻሕፍት ጥቆማ፤ ፫. የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያን መጣጥፎች ፣ ወጎች ፣ ታሪኮች ፤ ፬. ለተለያዩ ጥያቄዎች መልስ እና ወቅታዊ ትምህርቶችን እንማማራለን ፣ ፭. ዘወትር #ቃለ_ወንጌል የእለቱ(በግፃዌ) ይቀርባሉ። ለጥያቄ @Temechache ላይ ይላኩ

ሳምንታዊ ፕሮግራሞች ሰኞ ማታ 3:00 ትምህርት ረቡዕ ማታ 3:00 መሠረት ትምህርት ሐሙስ ማታ 3:30 የጸሎትና የምልጃ ምሽት ቅዳሜ ማታ 3:30 የወንጌል ስርጭት እሁድ ማታ 3:30 አንድነት ጊዜ https://t.me/eyubibleteachings

መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ @EOTCY ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት? ➢ የተለያዩ ትምህርቶችን ➢ መጣጥፎችን ➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን ➢ ተከታታይ ትምህርቶችን ➢ ብሒለ አበው ➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇 @EOTCY

በተለያዩ ሰዎች የተፃፋትን መንፈሳዊ ግጥም እና ታሪክ የኪነጥበብ ፅሁፎችን መንፈሳዊ profile Picture አሰተማሪ ታሪኮችን የሚያገኙበት channel ነው👈 በሰነፍ ጆሮ አንዳች አትናገር፣የቃልህን ጥበብ ያፌዝብሀልና። ምሳሌ 23፥9 ብዙዎች ወደው በሚከታተሉት በዚህ ቻናል የtelegram Channal, group እና ዩትዩብ ማስተዋወቅ የምትፈልጉ በዚህ username @abrex_1 አናግሩኝ

ይህ ቻናል ኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም የሚለቀቅበት ነው አስተያየት ለመስጠት @Godlife13

ይህ መንፈሳዊ አገልግሎት የወጣቶች ስብዕና ግንባታ ላይ የሚሠራ እንዲሁም ለእግዚአብሔር መንግስት ብቁ የሆነ ዜጋን በመፍጠር በጽድቅና ቅድስና የሚመላለስ፤ ለቤ/ክ እና ለማህበረሠብ የሚጠቅም ወጣትን በማብቃት ላይ የሚሰራ ህብረት ነው። @hebronEvangelicalMinstry

ሰላም ይህ ቻናል ቅዱስ ወንጌል ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ያሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው ስለዚህ ቅዱስ ወንጌ ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ወደ ቻናላችን መቀላቀል ይችላል #እንኳን_ደና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይዎትወን ይለውጡ #Join_አርገዉ_የተዘጋጁትን_ትምህርቶች_ያንብቡ_ይማሩ ይጠቀሙ ለወዳጅዎ ያካፍሉ ዘመንዎት በክርስቶስ ስም ይባረክ✝️🙌🙏

ይሄ መንፈሳዊ ቻናል በፍኖተ ሎዛ ሰንበት ት/ቤት ምዕመናንን ለማስተማርና ጠንካራ መንፈሳዊ ህይወት እንዲኖራቸው ለማድረግ የተከፈተ ሲሆን ሰብስክራብ በማድረግ እና ለሌሎች ቻናሉን በማጋራት የመንፈሳዊ ቤተሰባችን አባል ይሁኑ ። አብረን በመንፈሳዊነት እንድናድግ ፣ እንድንማር እንዲሁም እንድናዉቅ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ጋብዘኖታል።

በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ሃሳብ አስተያየታቹን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ @kal002 ላይ አድርሱን።

መንፈሳዊ መረጃዎችን እንዲሁም ዝማሬዎችና የወንጌል ትምህርቶች በየእለቱ ከዚህ ገፅ ያገኛሉ። ኢየሱስ በክብር ይመጣል! Find us on more- https://linktr.ee/meleket_tube Contact us - @LiveMeleket_Bot

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ነው። እግዚአብሔር አገልግሎቱን ያስፋ! 0911699907 ዲያቆን አሸናፊ መኰንን

♥አላማው ☞መንፈሳዊ ወንድምነት እህትነት ማጠናከር ☞መንፈሳዊ ምግብን ተመግበን ንስሀ ገብተን በቅዱስ ቁርባኑ የበቃን መሆን ☞ተሞክሮዎችን በማካፈል መልካም ፍሬዎችን ማግኘት 👉ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል @egzabehertalakenew

✟ የኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ የምስጋና ቤት ✟ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ለማስታወቂያ ሥራ➠ @Naolviva 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿    ✍ / ትምህርቶችን ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/maedot_ze_orthodox

ይሄ መንፈሳዊ ቻናል ነው ✔😊 👉 #ተሰምተው የማይጠገቡ መዝሙሮች✔ 👉 #ሕይወት ለዋጭ ትምህርቶች ✔ 👉 #መንፈሳዊ ትረካዎች ✔ 👉 #ስብከቶች✔ 👉 #የመ.ቅ ጥቅሶችን ሚያገኙበት✔ ሁላቹም ይከታተሉን የለወጡ ይባረኩበት 😘 ❌ ሰዎች ክርስቶስን እንዲያሳዩ ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል ይቀላቀሉን @onlyshowjesus @Yitba_bot ተባርኩ።

✝️አላማው ☞መንፈሳዊ ወንድምነት እህትነት ማጠናከር ☞መንፈሳዊ ምግብን ተመግበን ንስሀ ገብተን በቅዱስ ቁርባኑ የበቃን መሆን ☞ቤተ ክርስቲያናትን በጉልበትና ገንዘብ መርዳት በጎ አድራጎት ስራ ላይ መሳተፍ አላማችን ነዉ በዚህ ስራ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ በዚሁ የተዋህዶ ፍሬ ማህበር ላይ መወያየት ይቻላል አስተያየት ካለ ወደ ቻናላችን👉 @bemaledanek

ይህ ግሩፕ የተከፈተው እርኩሳን መናፍስት በሕይወታችን ላይ አድፍጠው የሚያመጡብንን ፈተና እና ውጊያ ለማወቅ እና ለመጠንቀቅ የምንማማርበት የውይይት መድረክ ነው። የጉሩፑ የመማሪያ ሰአት በላይቭ ምን ጊዜም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00-3፡00 ነው። ((ለምድር እና ለባህር ወየውላቸው ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና። ))ራእ 12፥10-12

➢በዚህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ትምህርቶችን ➢ህይወት ለዋጭ ምስክርነቶችን ➢ስለ እግዚአብሔር እናውቅ ዘንድ የሚረዱ መጻሕፍትን እንዲሁም ሌሎች መንፈሳዊ ነገሮችን ያገኛሉ! ➪የተከፈተው ጥቅምት 30 ፣ 2017 Buy ads: https://telega.io/c/spiritual_educations

Showing 23 chats