TGBoardተዋህዶ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ተዋህዶ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ እና መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ።

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ ያላቸውን መርሃግብሮች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ከነዚህም መካከል ➯ዝክረ ቅዱሳን (የየቀኑን ስንክሳር)፣ ትምህርተ ሃይማኖት፣ መዝሙር፣ የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ PDF፣ ወቅታዊ የኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች እና ወ.ዘ.ተ @AndEmnet Channel @AndEmnetChat

በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ እና መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ። ለማንኛውም መንፈሳዊ እና Academic ጥያቄ እንዲሁም በግቢ ውስጥ ለሚገጥማችሁ ችግር በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉ፤ +2519 36 74 7516 አቤኔዘር አዱኛ( @abenelec ) +2519 29 70 3755 እፁብድንቅ አወቀ

ድምጻችን ለተዋህዶ ሐይማኖታችን ለኢትትዮጲያ አገራችን የእግዚአብሔር ሰላም የእናታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የመላእክት ጥበቃና የቅዱሳን በረከት ከናንተ ጋር ይሁን አሜን! 📣ለማስታወቂያ ሥራ👉 @Mane_tekel21

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ጥናት እና ምርምር ጽሁፎች የታተሙ ያልታተሙ ጆርናሎች ችግር ፈቺ ሀገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ዳሰሳዎች መጽሐፎች ይቀርቡበታል

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው። መዝ. ፻፶ ፡ ፮ ❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው? 1. ጴጥ 3፡13 Telegram:..

እንኳን ደና መጣችሁ “ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።” — ማቴዎስ 18፥20 የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄና መልሶችን፣ ኪነ ጥበብ፣ ዝክረ ቅዱሳን፣ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮዎች፣ የእመቤታችን ታሪክ እና ዝማሬዎችን እያነሳሳን እናመሰግናለን እንወያያለን ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ እናም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን አድ እንድታረጉ በእግዚአብሔር ሰም እንጠይቃለን

🚶‍♂️እንኳን ደህና መጡ 👋 ይህ መንፈሳዊ Group ሁሉን በአንድ የያዘ ፤ሁላችንንም የሚያሳትፍ ሚዲያ ነው፨ ➔ወቅታቸውን የጠበቁ ዝማሬዎች ➔ትምህርቶት ➔የተለያዩ አጋዥ pdf ➔የኪነ ጥበብ ሥራዎች ➔ከምዕመናን ለሚመጡ ጥያቄዎች መልስ ➔የእለቱን ስንክሳርና...ሌሎችን ያገኙበታል 📝ማንኛውንም ሀሳብናአስተያየት ✅ @KIDAN_MEHRET_ENATEbot ለማስታወቂያ ስራዎች ✅ @gutaitagu16

ለዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባዔ አና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በሙሉ የተከፈተ ነዉ በዚህ channal የኦርቶዶክስን ዶግማ ቀኖና አና ትውፊት የጠበቁ ✞ትምህርቶች ✞✞መዝሙሮች ይለቀቃሉ ይቀላቀሉን

Showing 11 chats