TGBoardኦርቶዶክሳዊ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ኦርቶዶክሳዊ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የተለያዩ ትምህርቶችን የሚያገኙበት በባለቤቱ የተከፈተ ቻነል ነው። ይወዳጁን ለፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/AbelKassahunMekuria12?mibextid=ZbWKwL ለyoutube https://youtu.be/s6Cn-jMYjrk?si=Tw7lXr62xkGQtL9_ ለInstagram https://www.instagram.com/abelkassahunm?igsh=OW

ይህ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶችንና ጥበባዊ ጽሑፎችን የሚያገኙበት ምኅላፍ (ቻናል) ነው። ይቀላቀሉ! ያተርፋሉ! #ሄላንሳን ማለት #የክብር ልብስ ማለት ነው። በቃሉ ጸንተን የክብር ልብስን ለመደረብ ያብቃን። join us @helansane https://telegram.me/helansane

ይሄ ኦርቶዶክሳዊ አዕምሮ በጐሥዓ የሚለው የኔ የጐሥዓ ቻናል ነው።በዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ቁም-ነገር ያስጨብጣሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውም ዓይነት ጽሑፋትን የማቀርብበት ቻናሌ ነው።ወዳጄ ስታነብ ታውቃለህ፣እራስህን ትመለከታለህ፣ክፉና ደጉን ትለያለህ።ወዳጆች ሆይ ቴሌግራማችንን ለመልካም ነገር እንጠቀምበት። Comment▹ @Gosa_Dave1229

ኦርቶዶክሳዊ መማማሪያ channel. ይቀላቀሉ ማንኛውንም ጥያቄ ሆነ አስተያየት በ @babyshu23 ወይም @Stjohngibigubayeofficalbot ማናገር ይችላሉ።

መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ @EOTCY ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት? ➢ የተለያዩ ትምህርቶችን ➢ መጣጥፎችን ➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን ➢ ተከታታይ ትምህርቶችን ➢ ብሒለ አበው ➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇 @EOTCY

👉 ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ በነገረ መለኮት፣ በነገረ ማርያም፣ በነገረ መስቀል፣ በነገረ ቅዱሳንና በምሥጢራት ላይ፣ 👉 ወቅታዊ የቤ/ክ ሁኔታና የቅ/ሲኖዶስ ውሳኔዎች፣ 👉 የመንፈሳዊ ጉዞዎች ዓመታዊ መርሐ ግብር... ለጥያቄዎ @zeWaldiba_bot @Gedamewali @Elmestoagia 👇 YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCUBStsekCniQtATyZDdFqQQ

ዲያቆን ፍፁም ከበደ ሀሳብ ካሎዎት @Fisumkeb + ግሩፕ ለመቀላቀል + https://t.me/NablisNablis + facebook Link... https://www.facebook.com/deaconezemarefitsume.kebede TikTok https://www.tiktok.com/@zdfitsumkebede1?_t=8pguEgtdsVq&_r=1

በዚህ ቻናል ላይ አበው ያስረከቡንን መጻሕፍትን እንዲሁም መንፈሳዊያት ጽሁፎችን ለምዕመናን ተደራሽ ማድረግ ነው። https://linktw.in/mejQ6H ሰብስክራይብ ያድርጉ

የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል YouTube https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች @AbuNak @Rhripsime

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube - ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ነው። እግዚአብሔር አገልግሎቱን ያስፋ! 0911699907 ዲያቆን አሸናፊ መኰንን

ኢዩራም ቲዩብ √ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ መዝሙራት ፣ ግጥሞች ፣ ምክረ አበው ፣ መነባንቦች ፣ ልዩ ልዩ ትምህርቶች ፣ ትረካዎች ወ.ዘ.ተ... የሚቀርቡበት መንፈሳዊ ሚድያ። ኢዩራም: እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ ። 👇ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙን ይከተሉን እናመስግናለን 🙏 https://www.youtube.com/channel/UCy1JtUNzSqHW-91lAHXN-NA

ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታላላቅ የድሮና አዳዲስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መጽሐፍት በPDF ያቀርባል

ኦርቶዶክሳዊ የወንጌል አገልግሎት

ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርሰቲያን አሰተምሮ ና ሰርአት የጠበቁ ✥👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ✥👉መንፈሳዊ መዝሙሮች ✥👉መንፈሳዊ ንግሰ እናሳዉቃለን ✥👉መንፈሳዊ ምክር ነክ ፁሁፍ ✥👉መንፈሳዊ ታሪኮች ለማስታወቂያ ሥራ👉 @mane_tekel21

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃለን!!

በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ --> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል --> እለታዊ ጥቅስ --> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ

በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ❖ ❖ መዝሙሮችን ❖ ትምህርቶችን ❖ መንፈሳዊ ምስሎችን ❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ :: 💚 @orthodox_photo💚 💛 @orthodox_photo💛 ❤️ @orthodox_photo❤️

Showing 19 chats