TGBoardወወልድ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ወወልድ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ። መዝሙር ክፍል

† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ† ይህ ድኅረ ገፅ ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች በትምህርታዊ መልኩ የሚለቀቁበት ቻናል ነው ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቻናሉን በመቀላቀል እንማማር ____👇👇👇👇👇👇👇👇____ @Elohe_pictures_bot Any comment🙏 #pictures #profile_picture “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ”

||| #በስመ #አብ #ወወልድ #ወመንፈስ #ቅዱስ #አሐዱ #አምላክ #አሜን ||| "ጊዜ ሳላችሁ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ። በሲኦል ኃጢአቱን መናዘዝና ንስሐ መግባት የሚችል ማንም የለምና።" [ ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ] YouTube - https://www.youtube.com/@applied_christianity Tik Tok - tiktok.com/@applied_christianity

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። @ty1921 @dengel_enate . @webzema የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @ty1921ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። . #ኑ_እንዘምር✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @yesuneh1

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::✞ ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ ➣ https://t.me/Orthodox_tewahdo_nen ➢Https://YouTube.com/@Orthodox_tewahdo_nen ➢Https://www.tiktok.com/@Orthodox_tewahdo_nen ➢Https://www.Instagram.com/@Orthodox_tewahdo_nen

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ❤❤❤️ በዚህ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የምንማማርበት ፣ኃያሉ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ፤ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፣ ግጥም እንዲሁም መዝሙር ይቀርብበታል 🥰🥰 @_ #_እግዚአብሔርን #_አመስግኑ❤ https://t.me/egeziabhern

Showing 7 chats