TGBoardየኦርቶዶክስ

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with የኦርቶዶክስ. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

በዚህ የቴሌግራም ገጽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊትን የጠበቁ ስርዓተ አምልኮና ትምሕርቶች ይቀርብበታል። ክርስቲያናዊ የሆኑ ማህበራዊ ጉዳዮችም ይነሱበታል። " ያየሁትን እናገራለሁ የሰማሁትን እመሰክራለሁ! "

◉►ይሄ channel የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የሚተላለፍበት channel ነው። ◉►81 የግእዝ መጻሕፍት ➥ብሉይና ሐዲስ ◉►81 የአንድምታ መጻሕፍት በሙሉ ◉►አዋልድ መጻሕፍት በግእዝ/አማርኛ 👉"ትፈቅድኑ/ዲኑ ታእምር/ሪ ልሳነ ግእዝ።" 👉"የግእዝን ቋንቋ ልታውቅ/ቂ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?" https://t.me/joinchat/SWWiqKcuci79Brh9

"ክብርን ለሚገባው ክብርን ስጡ" ሮሜ 13፡7 ተብሎ እንደተጻፈ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳንን ታከብራለች።የዚህ ቻናል አላማም ስለ ድንግል ማርያም፣ፃድቃን፣መላእክት፣እና ሰማዕታት አማላጅነትና ገድል ተአምራታቸውን እንዲሁም ክብራቸውን መመስከር ነው።

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ጥናት እና ምርምር ጽሁፎች የታተሙ ያልታተሙ ጆርናሎች ችግር ፈቺ ሀገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ዳሰሳዎች መጽሐፎች ይቀርቡበታል

ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታላላቅ የድሮና አዳዲስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መጽሐፍት በPDF ያቀርባል

የኢትዮጵያ የሆነችዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮቿ እና አስተማሪ አጫጭር የስብከት ቪዲዬ ከፈለጉ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ

Showing 8 chats