TGBoardሃይማኖት

Trova e unisciti a popolari canali e gruppi Telegram con tag ሃይማኖት. Connettiti con comunità che corrispondono ai tuoi interessi. ሃይማኖት
Invia nuovo Telegram

Lingue

Ordina per

ይህ የደ/ፀ/አ/ተክለሃይማኖት ሥርወ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎች የምንለቅበት ቻናል ነው፡፡

ይህ በኢት/ኦ/ተ/ቤ/ክ የምሥ/ሐ/ሀ/ስ ጥንተ አድባራት ወገዳማት አቦከር ደብረ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ እና ሐኪም ጋራ ደብረ አድኅኖ ቅ/ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ገጽ ነው። ፨ ለመቀላቀል፡ 👉https://t.me/frehaymano ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት ካሎት : 👉 @Frehaymanot1923 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ "አገልግሎት ሕይወቴ ካልሆነ ፤ መኖር ለእኔ ሞቴ ነው"

ይህ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መልእክቶችን በፎቶ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሑፍ ለምዕመናን የሚያደርስበት መንፈሳዊ ገጽ ነው፡፡ ለጥያቄና አስተያየት ካለዎት በhttps://t.me/Behailu_Dessalegn ወይም https://t.me/mogesb87 ይጻፉልን፡፡

በብ/ዓ/ቅ/ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው

በዚህ የቴሌግራም ገጽ በደብራችን የሚጠኑ መዝሙራት,ወረቦች እንዲሁም የተለያዩ የሰ/ት/ቤቱ መዝሙር ክፍል መረጃዎች ለእናንተ ይደርሳሉ "በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ" ኤፌ 5÷19

በዚህ ቻናል እግዚአብሔር በረዳን መጠን "በመዝገበ ሀይማኖት"አስተማሪ፣ጹሑፎችና በአውዲዮ ስብከቶች፣በየዕለቱ የሚከበሩ የቅዱሳን ታሪክ ተጋድሎ ያባቶችን ምክር(ብሂለ አበው)ለተለያዮ ለተሳሳቱ ትምህርቶች ቤተ-ክርስቲያናችን የምስጠውን መልስ እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥም፣ወግ፣መንፈሳዊ ጨውውቶች ይተላለፉበታል t.me/mezgebehaymanot ለማንኝው ሐሳብ @Belete_Kebede_Z_Alatenos ያድርሱን

📃📖ኰኲሐ ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙምአለት ማለት ነው ። ኮኩሐ ሃይማኖት ማለት ጠንካራ የሃይማኖት መሰረት ማለት ነው ። 📖📃 ✝ በያላችሁበት ሰላመ እግዚያብሔር አይለያችሁ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kukuha_Haymanot

🚀 Promuovi un Gruppo o Canale Telegram

Che tu sia il proprietario o un fan, puoi aiutare le grandi comunità Telegram a crescere. Aggiungila a TGBoard e raggiungi un pubblico più ampio oggi stesso.

Invia un Telegram

Per non proprietari