TGBoardሰንበት

Find and join popular Telegram channels and groups tagged with ሰንበት. Connect with communities that match your interests.
Submit new Telegram

Languages

Sort By

ይህ የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ልሳን ነው።

ይህ የቴሌግራም ቻናል፤ በሲ ኤም ሲ ደ/ጽ/ቅ/ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ብርሃነ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት ሙሉ እዉቅና አግኝቶ የተከፈተ ነዉ፡፡ በዚህ የሰንበት ትምህርት ቤቷ አቋሞችና ወቅታዊ መረጃዎች ይተላለፉበታል፡፡ ትክክለኛዉ የቴሌግራም ገጽ ይህ ስለሆነ ይከተሉት፡፡

በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:-  @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

ይህ የመልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኀኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር ፦ 090 311 1199 ፣ 096 313 2564 ለአስተያየትዎ ፦ @AnketseTewahidoAdmin አድራሻ ፦ ከጦር ኀይሎች ወደ ቤተል በሚወስደው መንገድ ላይ ከአስፓልቱ በስተቀኝ በኩል 100 ሜትር ከፍ ብሎ፡፡

ይህ ቻናል የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት ለአባላት እና ለምዕመናን መረጃ እና አጫጭር ትምሕርታዊ መልዕክት የሚያደርስበት ይፋዊ (official) ቻናል ነው።

የጒልማሶች ሰንበት ትምህርት ዕለት ተዕለት ይቀርባል

ይህ በወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት ግንኙነት ክፍል የሚተዳደር የተስፋሕይወት የቴሌግራም ዋናው ቻናል ነው የቤተክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ መንፈሳዊ ፅሁፎች እና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡ ይህ ሊንክ:- @tesfahiwotgroup ወደ ግሩፕ ይመራዎታል፡፡ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ቻነሉን ለምዕመናን በማስተዋወቅ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ፡፡

ይህ የፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት መዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል ይፋዊ ገፅ ነው።

በብ/ዓ/ቅ/ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው

ይህ ቻናል በፈለገ-ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ትምሀርት እና ስልጠና ክፍል የሚተላለፉ ትምህርቶች በጽሁፍ ፣ በምስል ወድምፅ የሚተላለፍ ሆኖ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ መልዕክቶች እና ማሳሰቢያዎች የሚነገርበት ነው።

Showing 10 chats